መግቢያ


የሰሊጥ ፍሬ ከፍተኛ ጥራት ያለው ዘይት አለው፡፡ ይህ ጥራት በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ሰሊጥን እጅግ ተወዳጅ የቅባት ምንጭ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ በዓለም ገበያ ከፍተኛ ዋጋ ስላለው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በርካታ አምራቾችን ከመሳቡም ባሻገር ለአገራችው የውጪ ምንዛሬ እያስገኘና ለኢኮኖሚው ዕድገትም አስተዋፅዖ እያደረገ ነው፡፡