መጠለያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች


በአንስተኛ ደረጃ የሚደረጉ የዶሮ እርባታዎች በዶሮ ብዛት፣ በአርቢ  ዎቹ የኢኮኖሚ ሁኔታ እና አርቢዎቹ በሚጠቀሙባቸው የኮንስትራክ  ሽን መሳሪያዎች ይለያያሉ። የዶሮ መጠለያ መስራት ከአውሬ እና  ተላላፊ በሆኑ በሽታዎች ቶሎ እንዳይጠቁ ዶሮዎቹን ይጠብቃል።

መጠለያው ቢያንስ 2.5 ሜትር እና በር የተገጠመለት እንዲሁም አየ  ር እንዲገባ በሽቦ የታጠሩ ቀዳዳዎች/ክፍተቶች ያስፈልጋሉ። ከገበያ የ  ሚገዛ ሽቦ በአቅራቢያ ከሌለ አውሬ የማያሳልፍ እና አየር የሚያስገባ  ሽቦ መሰል ነገር መስራት/ማድረግ ይቻላል።

ቆጥ

ለእያንዳንዱ ዶሮ የሚሰራው ቆጥ ከ24 – 30 ሴ.ሜ ክፍል ለእያንዳንዱ ዶሮ  ቦታ ሊኖረው ይገባል። በተጨማሪም ከ40 እስከ 45 ሴ.ሜ የተራራቁ መሆ  ን አለባቸው። ቆጦች በተለምዶ ከ60 እስከ 90 ሚሊሜትር እፀቴ ተክል ይ  ሰራሉ። ቆጦቹ ጥግ ላይ ሊሰሩ ይችላሉ። ነገር ግን ዶሮዎቹ እንዳይጎዱ የላይ  ኛውን ጠርዝ ማለስለስ ያስፈልጋል።

እንቁላል ጣይ ዶሮዎች እንቁላል ለመፈልፈል የሚወስድባቸውን ጊዜ ለመቀነስ እና የጫጩቶቹን ሞት ለመከላከል በአቅራቢያ ከሚገኝ መሳሪያዎች  የጫጩት መፈልፈያ/ማሳደጊያ መስራት ያስፈልጋል።

ሀ) የከሰል መፈልፈያ ለ) የሳጥን መፈልፈያ ሐ)የኤሌትሪክ ማሞቂያ መፈልፈያ

ቆጥ

እንቋላል መጣያ ቆጥ በአግባቡ የተሰራ መሆን አለበት። አቀማመጡም በቅርብ ያለ  ቦታ፣ ጨለም ያለ፣ እና ለስላሳ በሆኑ መሳሪያዎች የተሰራ መሆን አለበት።

ይህም እንቁላሎች እንዳይጎዱ ያደርጋል።

ሁለ አሉ፡

§የጋራ እንቁላል መጣያዎች በአንድ ጊዜ እስከ 5 ዶሮዎች እንቋላል ይጥሉባቸዋል

§የግል እንቁላል መጣያዎች በአንድ ጊዜ አንድ ዶሮ ብቻ እንቋላል መጣል ያስችላል

እያንዳንዱ መጣያ 40 ሳሜ በ 35 ሳሜ በ 40 ሳሜ (ቁመት፣ ርዝመት፣ እና ስፋት)  ሆኖ የተሰራ መሆን ይኖርበታል።

የጋራ እንቋላል መጣያዎች የግል እንቋላል መጣያዎች

ዶሮዎቹም መጠጫቸውንና እና መመገቢያቸውን ቀለል ባለ መልኩ በአቅራቢ  ያ ከሚገኙ ዕቃዎች ማዘጋጀት ማዘጋጀት ይቻላል። በየጊዜው (በቀን ከ2 እስከ  3 ጊዜ) ውሃቸውን መቀየር እንዲሁም በየቀኑ መመገቢያቸውንና መጠጫቸው  ን ማጽዳት በተበከለ ምግብ እና ውሃ አማካይነት የሚመጡ ተላላፊ በሽታዎች  ን ይከላከላል።

በቀላሉ የተሰራ የእንቁላል መጣያ ቤቶች