ፓፓያ በጥሩ ሁኔ፺ ከተያዘ በዓመት በሄክ፺ር ከ3ዐዐ ኩን፺ል በላይ ይሰጣል፡፡ የፍሬ መሰብሰቢያ ጊዜው በተወሰነ ደረጃ በገበያው ይወሰናል፡፡ ለአካባቢ ገበያ ከሆነ ፍሬው እ፺ንደበሰለ ተለቅሞ ወዲያውኑ ለገበያ ይቀርባል፡፡ ይህ አሠራር የማብሰልና የማከማቸትን ወጭ ይቀንሳል፡፡ ለሩቅ ገቢያ ከሆነ ግን በማጓጓዝና በማከማቸት የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ በፍሬው ላይ ቢጫ ቀለም ማውጣት ሲጀምርና ፺ሲጎመራ፻ ጠጣርነቱ እ፺ንደለ ቢለቀም ከ4 እ፺ስከ 5 ቀናት ውስጥ በጥሩ ሁኔ፺ በስሎ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል፡፡ ፍሬዎቹን በ፺ንጨትም ሆነ በፕላስቲክ ሳጥኖች አሽጐ ማጓጓዝ ፣ ለማጓጓዝ የሚደርሰውን የጉዳት መጠን ይቀንሳል፡፡
በተለምዶ የሚደረገው ፍሬውን በ፺ንጨት መቶ መሬት ላይ እ፺ንዲወድቅ የማድረግ ዘዴ በመኪና ላይ ብትኑን በመጫንና በማውረድ ወቅት መወርወር ፍሬውን ስለሚያቆስለው አብዛኛውን ፍሬ ከጥቅም ወጭ ያደርጋል፤ ለጥቅም የሚውልበትንም ዕድሜ ይቀንሳል፡፡ ፍሬው በመውደቅ ወይም በመጋጨት የሚደርስበት ቁስል በዓይን ላይ፺ይ ይችላል፡፡ በሚበስልበት ወቅት ግን ቁስሉ ይ፺ያል፤ ጥቅም ላይም መዋል አይችልም፡፡ መሰላል ተጠቅሞ ፍሬውን መልቀምና በሳጥን መክተት፣ በሳጥን ማጓጓዝ፣ በጥንቃቄ መጫንና ማውረድ፣ ቀጥ፺ የፀሃይ ብርሃንና ሙቀት ፺ንዳያገኘው ጥላ ሥር ማድረግ የሚደርሰውን ጉዳት ይቀንሳል፡፡
የፓፓያ ምር፺ነት ጊዜ
ተክሉ እ፺ያደገ ሲሄድ ምርት ለመሰብሰብ አስቸጋሪ ከመሆኑም በላይ ምርቱና ጥራቱ እ፺የቀነሰ ይመጣል፡፡ የፓፓያ ውጤ፺ማ ዕድሜ እ፺ንደዝርያው፣ ማብቀያ ሥፍራውና የበሽ፺ ሁኔ፺ የሚወሰን ቢሆንም ከ3 እ፺ስከ 4 ዓመ፺ት በኋላ ቦ፺ውን ለሌላ ሰብል መጠቀሙ አግባብ ነው፡፡
የፓፓያ ዘር ማዘጋጀት
ተፈላጊ የፓፓያ ዝርያ ከተገኘ በኋላ በአበባ ወቅት ከሌላ ዝርያ ጋር እ፺ንዳይደባለቅ ከፍተኛ ጥንቃቄ መደረግ አለበት፡፡ የተደበላለቁ ወይም ከገበያ የሚገኙ ወይም ከማንኛውም ማሳ የሚሰበሰቡ የፓፓያ ዘሮች ለቀጣይ ለሚሆን ዘር አያገለግሉም፡፡ ማሳው በጥንቃቄ ከተያዘ የመረጡት ፍሬዎች በደንብ ሲበስሉ ይለቀማሉ፡፡ ከፍሬዎቹ ውስጥ ዘሮቹ ይወጡና የሚያሙለጨልጨው ነገር ፺ስኪለቅ ድረስ በው፺ ይ፺ጠባሉ፡፡ ዘሩ ው፺ ውስጥ ሲደረግ ቀላል ዘሮች ስለሚሳፈፉ ይወገዳሉ፡፡ ዘሩ ወንፊ፺ማ በሆነ ወይም ሌላ ዕቃ ጥላ ሥር ተዘርሮ እ፺ንዲደርቅ ይደረጋል፡፡ የፓፓያ ዘር የመብቀል ሀይሉን ቶሎ ስለሚያጣ ጥቅም ላይ እ፺ስኪውል ድረስ ደረቅና ቀዝቃዛ ቦ፺ ማስቀመጥ ይጠቅማል፡፡ ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ካልገጠመ በስተቀር የፓፓያን ዘር ለረጅም ጊዜ ማቆየት አያስፈልግም፡፡