ምርት መሰብሰብ


ምርት መሰብሰቢያ ጊዜ፡ በአጠቃላይ 40 ቀናቶች አረንጓዴ ዛላ ወይም 50 ቀናቶች ቀይ  ዛላ ከአበበ በኋላ

የስሪራቻ በርበሬ ምርት ሲሰበሰብ | ፎቶ አሚት ዴቭ

-የተሰበሰበውን የበርበሬ ምርት በፀሐይ ብርሃን ማድረቅ፣

-የበርበሬውን ዛላ ከዝናብና ከውርጭ በደንብ መከላከል አለብን፡፡