ምርት መሰብሰብ


ቲማቲም በተተከለ ከ75-90 ቀናት ውስጥ ምርት ለመሰብሰብ ይደርሳል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ቲማቲም ሲበስልና ቀይ ሲሆን ምርቱ በእጅ ይሰበሰባል፣

ቲማቲሞቹን እንዳንጎዳ መቀስ መጠቀም እና የፍሬውን ግንድ በአጠቃላይ መቁረጥ፣

የመቆያ ጊዜውን ለማርዘም ማጠብ፣ መምረጥና ወደ ማቆያ/ማከማቻ በፍጥነት መውሰድ፡፡