በሽታንና ተባይን እንዴት እንቆጣጠራለን


በሽታዎች

አንትራክሶን

የኬሚካሉ ዋና ዋና ይዘቶች

Kasugamycin 4.35% thiophanate-methyl 45%

ኬሚካሎቹን መቼ መጠቀም አለብን?

ምርት ከመሰብሰቡ በፊት ሶስት ጊዜ

ኬሚካሎቹን ምን ያህል ጊዜ መጠቀም አለብን?

በሽታው በተክሉ መጀመሪያ እንደተከሰተ ለተከታታይ አስር ቀናቶች

ምን ያህል የኬሚካል መጠን መጠቀም አለብን?

   20 ግራም በ20 ሊትር

ዋግ

የኬሚካሉ ዋና ዋና ይዘቶች

Dimethomorph 8% Dithianon 30%

ኬሚካሎቹን መቼ መጠቀም አለብን?

ምርት ከመሰብሰቡ በፊት አራት ጊዜ

ኬሚካሎቹን ምን ያህል ጊዜ መጠቀም አለብን?

በሽታው በተክሉ መጀመሪያ እንደተከሰተ ለተከታታይ አስር ቀናቶች

ምን ያህል የኬሚካል መጠን መጠቀም አለብን?

   20 ግራም በ20 ሊትር

ተባይ

ክሽ ክሽ

የኬሚካሉ ዋና ዋና ይዘቶች

diazinon 5% thiamethoxam 1%

ኬሚካሎቹን መቼ መጠቀም አለብን?

ከመትከላችን በፊት አፈሩ ላይ ወይም ተክሎች ላይ ወደ አምስት ጊዜ

ኬሚካሎቹን ምን ያህል ጊዜ መጠቀም አለብን?

ከመትከላችን በፊት አፈሩ ላይ ወይም ክሽክሽ በተክሉ ላይ መጀመሪያ እንደተከሰተ ለተከታታይ አስር ቀናቶች

ምን ያህል የኬሚካል መጠን መጠቀም አለብን?

3ኪግ በ4 ሄክታር

ቅን ቅን

የኬሚካሉ ዋና ዋና ይዘቶች

bifenazate 9% pyridaben 13%

ኬሚካሎቹን መቼ መጠቀም አለብን?

በሽታው በተከሰተ በመጀመሪያው ወቅት

ኬሚካሎቹን ምን ያህል ጊዜ መጠቀም አለብን?

ምርት ከመሰብሰባችን በፊት ሶስት ጊዜ

ምን ያህል የኬሚካል መጠን መጠቀም አለብን?

   20 ግራም በ20 ሊትር