ተስማሚ አካባቢ


ለውዝ ከ6ዐዐ እስከ 9ዐዐ ሚ.ሜ. ዝናብ የሚያገኙ፣ ከባህር ጠለል በላይ ከ16ዐዐ ሜ. ያልበለጡና ቆላማ የአየር ንብረት ያላቸው አካባቢዎች ይስማሙታል፡፡