-ቀይ እና አረንጓዴ የሆኑት የበርበሬ ዛላዎች በላቀ የቫይታሚን ሲ የበለጸጉ ናቸው፣
– በቫይታሚን ሲ የበለፀጉ ምግቦችን መጠቀም ከስከሪቪ በሽታ ለመከላከል ይረዳል፣በበሽታ
አምጪ ተህዋስያን ላይ የመከላከል አቅምን ያሳድጋል፣ ጉዳት የሚያመጡን ያስወግዳል፣
ቅድመ መመረዝን በመሰረታዊነት ነፃ ያደርጋል፣
– በሌሎች ፀረ ወክሳጅም እንደ ቫይታሚን ኤ እና ፍላቮንአይድስ እንደ ቤ-ካሮቲን፣ አ-ካሮቲን፣ ሉቲን፣ ዚ-ዛንቲን እና ክሪፕቶዛንቲን ደግሞ ጥሩ ናቸው፡፡ እነኚህ በካፕሲየም የሚገኙ
ፀረ-ወክሳጅ ንጥረ ነገሮች ሰውነታችንን በድካምና በበሽታ ከሚከሰቱ ጉዳቶች ይከላከሉልናል፡፡