ንጥረ ነገር ይዘት


በ100 ግራምቲማቲም

  • ቲማቲም ውሃ ጥምን ለመቀነስ ይረዳል፡፡ ምክንያቱም ቲማቲም 95 በመቶ ውሃ ነው፡፡
  • የቲማቲም ካሎሪ ከሌሎቹ ፍራፍሬዎች አናሳ ነው፣ ስለዚህ የሰውነት ቅርፅን ለመጠበቅ  ጥሩ ነው፡፡
  • ቲማቲም ኮሌስትሮልን ይቀንሳል የሆድ ድርቀትንም ይከላከላል
  • በቲማቲም ውስጥ ቫይታሚን ሲ የልብ ደም ቧንቧ በሽታንና እርጅናን ይከላከላል፡፡