አረም መቆጣጠር


አረሞችን በማሽን ወይም በእጅ እንዲሁም የታወቁ ፀረ አረሞችን  በመጠቀም መቆጣጠር ይቻላል፡፡ መሬቱን ስናዘጋጅ በማሽን የታገዘ  አስተራረስ ተክሉ በግማሽ እስኪያድግ ድረስ መጠቀም አለብን፡፡ የመጀመሪያ አስተራረስ ንቅለተከላ ከተካሄደ ከ2-3 ሳምንታት በኋላ  መከወን አለበት፡፡