አረም መቆጣጠር


አረም በሜካኒካል ወይም በእጅ እንዲሁም በኬሚካል የተመዘገቡ ፀረ-አረም መድኃኒቶችን በመተግበር ቁጥጥር ይደረግበታል።  የሜካኒካል  እርሻ መሬት በሚዘጋጅበት ጊዜ ተክሎቹ በግማሽ እስኪያድጉ ድረስ መከናወን አለበት፡፡ የመጀመሪያው እርሻ ከተተከለ ከ 2 እስከ 3 ሳምንታት መከናወን አለበት፡፡ መሬቱን በጥቁር ፕላስቲክ ስንሸፍነው አረም ማጽዳት አያስፈልግም፡፡

አረምን በእጅ ማስወገድ
ፀረ-አረም መድኃኒቶች መርጨት