አስተራረስ ጠቃሚ ምክር


ተክል

– ፓፕሪካ ለበሽታ ተጋላጭ ስለሆነ የግሪን ሃውስ ቤትን ይጠቀሙ።

– የአፈርን ሙቀት ጠብቆ ማቆየት እና አፈርን ከአረም እድገት መጠበቅ፡፡

ዘር መምረጥ

– በበሽታ እና በነፍሳት ምንም ጉዳት የሌለባቸውን ዘሮች ይጠቀሙ፡፡

– ስሩ ፍፁም የተመጣጠነ የሆነና ከመሬት በታች ለማደግ አቅም ያለው

ችግኝ ይምረጡ፡፡

ፍግ አጠቃቀም

– የፓፕሪካን መደብ ከመሥራትዎ በፊት ባሳል ማዳበሪያ እና ፍግ በአፈር ላይ ያድርጉ፡፡

አተካከል ጠቃሚ ምክር

– ከተከሉ በኋላ ውሃ ማጠጣት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡

– ወጣት ችግኞች መትከል ስር በፍጥነት ለማውጣት እና ለስሩ ህያዊነት