አያያዝ እና ቁጥጥር


በሽታዎች በብዛት ዶሮዎችን በመግደል ለከፍተኛ ኪሳራ ይዳርጋሉ። ይህም ጥንቃ  ቄ በታከለበት መልኩ ጤናቸውን በመከታተል ቅድሚያ መከላከል እና ሲከሰትም  የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ ማድረግ ይቻላል። የዶሮ መንጋ ጤናቸውን በአግባቡ  ለመጠበቅ ዶሮዎቹ ተጋላጭ የሆኑባቸውን መንስኤዎች መለየት ያስፈልጋል።

ትም፡

•የተበከሉ መገልገያዎች

•ከመጠን በላይ የሆነ የሰው ምልልስ (ብዛት)

•ሌሎች የቤት እንስሶች

•የዱር እንስሶች እና ወፎች

•የታመሙ ወፎች

•ያልተገለሉ አዲስ የተገዙ እና የታመሙ ዶሮዎች

መነሻው ያልተለየ የዶሮ ወረርሽኝ (የትኛው ዶሮ መጀመሪያ እንደታመመ)

ሰት

•አዲስ የዶሮ መንጋን ለ14 ቀን ያህል መለየት

•የበሽታ ምልክት የሚያሳዩ ዶሮዎችን መለየት ወይም መክላት

•የተከሉ ዶሮዎችን መቅበር ወይም ማቃጠል

•ከአውሬ መከላከያ እና ከበሽታ መጠበቂያ እንዲሆኑ አጥሮችን  ማጠናከር

•የእንስሳት ሀኪም፣ የዶሮ ባለሙያዎችን እና ሌሎች ተቋሞችን  ማማከር