ክትባት


ክትባት መንጋው በበሽታ እንዳይጠቃ የምንከላከልበት አንዱ መንገድ ነው።  መንጋውን በጅምላ ከሚያጠቁ እና ከፍተኛ ኪሳራ ላይ ሊዳርጉ ከሚችሉ በሽ  ታዎች (የኒውካስትል በሽታ፣ ፎውል ታይፎይድ፣ ፎውል ፖክስ) ማሳከተብ በ  ጣም አስፈላጊ ነው።

ለመንደር አግልግሎት የሚውል የኒውካስትል በሽታ ክትባትለኒውካስትል  በሽታ መከላከያ ተብሎ በመንደር ለመንደር የሚሰጥ ክትባት ከ88% እስከ  100% የሚደርስ የመከላከል ብቃት የለውም። ነገር ግን መንደር ውስጥ ለሚ  ረቡ ዶሮውች በNCD በኩል የሚሰጡ ክትባቶች ወጤታማነታቸው የተረጋገ  ጠ ነው። በቅርቡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የቬተርናሪ ተቋም 50 መጠን ያለው  ቫይራል የሆነ ክትባታ አዘጋጅቶአል። ከውጤታማነቱ የተነሳ ከባድ ማቀዝቀ  ዣ ያለው ማጓጓዣ እና መሳቀመጫ ሳይስፈልገው ሊዳረስ ይችላል። ክትባቱ  በአፍ፣ በአይን ጠብታ እና በመረጨት ሊሰጥ ይችላል። ለበለጠ መረጃ በአቅ  ራቢያ ያለ የእንስሳት ሀኪም ማማከር ይቻላል።

የክትባት መርሃግብር

ለተወሰነ ቦታ የሚሰጥ የክትባት መርሃግብር የአካባቢው ሁኔታ ባማከለ መልኩ  መዘጋጀት ይኖርበታል። ማለትም የአዕዋፍ እርባታ አይነት፣ የተለያዩ የአዕዋፍ  ዝርያ ብዛት፣ ያለው የበሽታ ሁኔታ፣ የክትባቶቹ መገኘት እና አለመገኘት፣ የሌ  ሎች በሽታዎች ሁኔታ፣ ያለው የአቅርቦት እና የበጀት መጠን ይወስኑታል። ስለ  ዚህም ለአዕዋፋቱ ክትባት ከመስጠት በፊት በአቅራቢያ ያለ የእንስሳት ሀኪም  ማማከር ያስፈልጋል።