ዝርያዎች


የደብረ ዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል ለረጅም ጊዜ ምርምር በማካሄድ ምርታማነታቸዉና በሽታን የመቋቋም ችሎታቸዉ በተለያየ ሥነ-ምህዳራት በመፈተሽ እና ከአዋሽ የወይን ጠጅ ፋብሪካ ጋር በቅንጅት በማጥናት ከፍተኛ ጥራት ያለዉ የወይን ጠጅ ለመጥመቅ የሚያስችሉ የተረጋገጡ ስድሰት የወይን ተክል ዝርያዎችን ለቋል፡፡ እነዚህ ዝርያዎች የተለያዩ ቀለማት ያላቸዉ ናቸዉ (ሠንጠረዥ 4)፡፡ የምርት መጠን የተክሉ ዕድሜ እየጨመረ ሲሄድ የሚጨምር ሲሆን በሞቃት አካባቢዎች (ለምሳሌ በመርቲ ጀጁና በዝዋይ) በዓመት ሁለት ጊዜ በማምረት እጥፍ ምርት እንደሚገኝ ተረጋግጧል፡፡

ዝርÁየፍሬ  ቀለUምር፺ማነት (ኩ/ሄ)የተከላ ርቀት (ሜ)
ኡግኒ ብላንiነß712  X  2.5
ቸኒን ብላንiነß602  X  2.5
ግርናች ብላንiቀÃ902  X  2.5
ካናኖ“ቀÃ66  2  X  2.5
ግርናች ኑኢ`ቀÃ762  X  2.5
በላክ ሀምቡርÓቀÃ402  X  2.5
ዶዶማ አልት¢ቀÃ602  X  2.5
ጥቁ`ቀÃ1002  X  2.5

 ሠንጠረዥ 4. የተለቀቁ የወይን ተክል ዝርያዎች