የማዳበሪያ መጠን


በኑግ ምርታማነት ላይ የማዳበሪያ አስተዋጽኦ አናሳ መሆኑ በጥናቶች ተረጋግጧል፡፡ ለኑግ ማዳበሪያ መጠቀም ካስፈለገ 30 ኪ.ግ በሔክታር  ዩሪያና 50 ኪ.ግ በሔክታር ዳፕ የእድገት ጊዜውን ለማፋጠን እንደሚረዳ  ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡