የቆላ ቦቆሎ


መግቢያ

በኢትዮጵያ ከጠቅላላው የቦቆሎ እርሻ ስፋት 4ዐ በመቶ ያህሉ በዝናብ-አጠር አካባቢዎች ይገኛል፡፡ የበቆሎ እርሻ ዝናብ-አጠር ወደ ሆኑ ቆላማ አካባቢዎች በመስፋቱና በረሃማነትም እየሰፋ በመሄድ አሃዙ በማሻቀብ ላይ ይገኛል፡፡ በረሃማ አካባቢዎች ዓመቆዊ የዝናብ መጠን አስተኛነትና የስርጭት አለመስተካከል ለበቆሎ ምርትና ምርቆማነት መዋዠቅ ዓይነተኛ መንስኤዎች ናቸው፡፡ ማሽላና ዳጉሳን ከመሳሰሉ ሌሎች ሰብሎች ጋር ሲነፃፀር በቆሎ ድርቅን የመቋቋም ብቃቱ አስተኛ ቢሆንም ገበሬዎች በተለያዩ ምክንያቶች ሰብሉን ማምረት ይመርጣሉ፡፡ በበረሃማ አካባቢዎች የመድረሻ ወቅቆቸው ከአካባቢው አጭር የዝናብ ወቅትና ያልተስተካከለ ስርጭት ጋር የማይስማሙ የአካባቢ ዝርያዎችና ኋላ ቀር የአስተራረስና የሰብል እንክብካቤ ዘዴዎች ለበቆሎ ምርቆማነት መቀነስ ዋና ዋና መንስኤዎች
ሆነው ቆይተዋል፡፡ አስተማማኝ የዝናብ ወቀት ከ8ዐ-1ዐዐ ቀናት የተወሰነ በመሆኑ ረጅም የመድረሻ ጊዜ ያላቸው
ወይም መጨረሻ ላይ በሚከሰት ድርቅ ይጠቃሉ፡፡ በዚህ ምክንያት ከሚያዝያ እስከ ግንቦት ባለው ጊዜ በቂ ዝናብ
ካልጣለ ገበሬው አጭር የመድረሻ ጊዜ ያላቸውን እንደ ጤፍና ቦለቄ ያሉ ተለዋጭ ሰብሎችን ለማብቀል ስለሚገደድ
የበቆሎ እርሻ ስፋትና ምርት ከዝናብ አጀማመር ጋር ይለዋወጣል፡፡

የምርምር ግኝቶች

በዝናብ-አጠር አካባቢዎች በመሬት ላይ ያሉት የአካባቢ ዝርያዎች ዘግይቶ ደራሽ 14ዐ-15ዐ ቀናት በመሆናቸው ጥሩ
ምርት የሚሰጡት ረጅም የዝናብ ጊዜ ከግንቦት መጀመሪያ እስከ መስከረም ወራት ሲኖር ይህን ችግር ለመቅረፍ
የመድረሻ ጊዜንና ዝቅተኛ የአፈር ለምነትን ተጽዕኖ እንዲሁም የበሽቆና የተባይ ጥቃትን በቋቋም ከፍተኛ ምርት ሊሰጡ
የሚችሉ የበቆሎ ዝርያዎች ከነአመራረትና ጥበቃ ዘዴዎቻቸው በምርት ላይ እንዲውሉ ተደርጓል፡፡ ውጤቶቹም
እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡


ለዝናብ አጠር አካባቢዎች ተስማሚ ዝርያዎች

ለመስኖ ተስማሚ ዝርያዎች

ለመስኖ ተስማሚ ዝርያዎች

የቆላ በቆሎ የአመራረት ዘዴዎች

ሰብል ጥበቃ

ባህላዊ ዘዴዎች
ለቆላ በቆሎ ባህላዊ የተባይ ቁጥጥር ዘዴዎች

ሚካላዊ ዘዴዎች
ለቆላ በቆሎ በ ሚካል የተባይ ቁጥጥር ዘዴዎች

ባህላዊ የአረም ቁጥጥር ዘዴዎች
ለቆላ በቆሎ ባህላዊ የአረም ቁጥጥር ዘዴዎች

ሚካላዊ የአረም ቁጥጥር ዘዴዎች
ለቆላ በቆሎ ሚካላዊ የአረም ቁጥጥር ዘዴዎች