የቡና ምቀሣ ጊዜ


ዋና ምቀሣ

ምርት ከተለቀመ በኋላ የደረቁ ሁለተኛና ሶስተኛ ቅርንጫፎችን ማስወገድ አላስፈላጊ ቁመትን ይገራል፡፡ በዚህን ጊዜ የመጀመሪያ ቅርንጫፎች መድረቅ አለመድቃቸውን ማረጋገጥ ስለማይቻል አይነኩም፡፡

ተደጋጋሚ ምቀሳ

በቺርጥበት ወቅት ማደግ የጀመሩት በግልፅ መቆየት ሲጀምሩ በዓመት ከ2-3 ጊዜ ይመቀሳሉ፡፡

የአያያዝ ምቀሳ፡- ከዋናው ግንድ ከ15-20 ሣ.ሜ. ላይ የሚገኙትን ሁለተኛ ቅርንጫፎች ማስወገድ፣ ወደ ቆች ወደ ላይና ወደ ውስጥ ተጣመው ያደጉ ሁለተኛ ቅርንጫፎችን መመቀስ፣ ከአንድ የአንጓ ዓይን ላይ በብዛት ያደጉትን ወደ ሁለት መቀነስ

የቡናን ገረዛ የተሳካ የማያደርጉት ነገሮች
 ስለ ቡና ገረዛ በቂ ዕውቀት የሌላቸው አምራቾች ቡናቸውን ለመመቀስ ፈቃደኛ አይሆኑም፡፡
 በስንፍና ምክንያት ወቅቱን ጠብቆ ያልተገረዘ ቡና በአያያዙና በአቋሙ የተፋፈገ ስለሚሆን ለብልሽትና ለተባይ አመች
ይሆናል፤ በቂ የፀሐይ ብርሃን ስለማያገኝ በቂ ምርት አይሰጥም፡፡
 የአምራቾች ስስቆምነት ቡናው ያለዕድሜው ወይንም የፍሬና የቅጠል እቺኩሌቆ ሳይመጣጠን ከአቅሙ በላይ ምርት
እቺንዲይዝ ያደርገዋል፡፡ ምርት የያዘው ቅርንጫፍ ሳይቆረጥ ወይም ሳይራገፍ ከቀረ በቅርንጫፉ መድረቅና በመጋቢ
ሥሮች ጉዳት ቡናው ሊደርቅ ይችላል፡፡

ጥንቃቄ

በምቀሳ ወቅት ቅጥያንም ሆነ ቅርንጫፉን በቺጅ መገንጠል ቡናውን ለቁስለት ይዳርገዋል፡፡ ቡናው ቁስለት ካለው ደግሞ
ለተለያዩ በሽቆዎች ሊጋለጥ ይችላል፡፡ በዚህም ቁስለቱን ለመጠገን ቡናው በውስጡ ያሉትን ጠቃሚ ምግቦች ያላግባብ
ስለሚጠቀም ሌላው አካሉ ሊዳከም ይችላል፡፡ ስለዚህ ምቀሳ መካሄድ ያለበት በቡና መግረዣ መቀስ ብቻ መሆን
አለበት፡፡