የአኩሪ አተር ዝርያዎች በአስተዳደግ ባህርይና በአጨዳ የመድረሻ ጊዜ የሚለያዩ ሲሆን የተሻሻሉ ዝርያዎች ቶሎ ደራሽ፣ መካከለኛና ዘግይተው የሚደርሱ ተብለው በሦስት ይከፈላሉ፡፡
የተሻሻሉ ዝርያዎችን ዝርዝር በሚቀጥለዉ ሠንጠረዥ ይመልከቱ
ዝርÁ | ተስማሚ አካባቢ | ምርቆማነት (ኩ/ሄ) | የዘር መጠን (ከ.ግ/ሄ) | የመድረሻ ጊዜ (ቀን) |
አዋሳ-95 | መካከለኛ የዝናብ መጠን ያላቸዉ አካባቢዎች | 17-26 | 60-85 | 90-120 |
ክራዉን ፎርÉ | አጭርና መካከለኛ የዝናብ መጠን ያላቸዉ አካባቢዎ‹ | 15-25 | 60-85 | 90-120 |
ዊሊያሚe | አጭርና መካከለኛ የዝናብ መጠን ያላቸዉ አካባቢዎ‹ | 10-15 | 60-85 | 90-120 |
ዳቪe | መካከለኛ የዝናብ መጠን ያላቸዉ አካባቢዎ‹ | 15-25 | 60-85 | 121-150 |
ኮከር-240 | መካከለኛ የዝናብ መጠን ያላቸዉ አካባቢዎ‹ | 15-25 | 60-85 | 121-150 |
ክላርክ-63Ÿ | መካከለኛ የዝናብ መጠን ያላቸዉ አካባቢዎ‹ | 15-25 | 60-85 | 121-150 |
ጃላሌ | መካከለኛ የዝናብ መጠን ያላቸዉ አካባቢዎ‹ | 15-22 | 60 | 120 |
ቸ] | ረዥም የዝናብ መጠን ያላቸዉ አካባቢዎ‹ | 15-22 | 60 | 135 |
ቲጂኤክስ-13-3-2644 | ረዥም የዝናብ መጠን ያላቸዉ አካባቢዎ‹ | 20-25 | 60 | 150 |
በለሳ-95 | ረዥም የዝናብ መጠን ያላቸዉ አካባቢዎ‹ | 17-29 | 60 | 134-169 |