የተሻሻሉ ዝርያዎች


በዝርያ ማሻሻያ ጥናት የድንች ዋግን የመቋቋም  ሃይል ያላቸውና ከፍተኛ ምርት መስጠት የሚችሉ 13 ዝርያዎች ተለቀዋል፡፡ እነዚህ ዝርያዎች በምርምር ማዕከላት በአማካይ ከ218-467 ኩንታል በሄክታር ምርት ሲሰጡ በአርሶ አደር ማሣ እስከ 25ዐ ኩንታል በሄክታር ይሰጣሉ፡፡ (ሠንጠረዥ 1) እነዚህ ዝርያዎች በገበሬው እጅ  ከሚገኙ ነባር ዝርያዎች ጋር ሲወዳደሩ ከ21ዐ% እስከ 75ዐ% ብልጫ ያለው ምርት ይሰጣሉ፡፡

 ሠንጠረዥ 1. የተሻሻሉ የድንች ዝርያዎች ባህርይና አማካይ ምርት

ዝርÁተስማሚ አካባቢ ከባህር ጠለል በላይ (ሜ.)አማካይ ምርት ኩንታል (ኩ/ሄ)የታለመለት አካባቢ
ኤ.ኤ.ል 6241ዐዐዐ – 2000259ለተለያዩ ሥነ ምህደራƒ
አዋi1500 – 2000254ለተለያዩ ሥነ ምህደራƒ
ቶል‰17ዐዐ – 28ዐ®331ለተለያዩ ሥነ ምህደራƒ
ወጨÝ17ዐዐ – 28ዐ®218ለተለያዩ ሥነ ምህደራƒ
መናገhከ24ዐዐ በላÃ27®ለተለያዩ ሥነ ምህደራƒ
ጭa16ዐዐ – 2ዐዐ®32®ለምሥራቅና ምዕራብ ሐረርጌ
በዳd17ዐዐ – 2ዐዐ®4ዐ5ለምሥራቅና ምዕራብ ሐረርጌ
ዘመ”17ዐዐ – 2ዐዐ®371ለምሥራቅና ምዕራብ ሐረርጌ
ዘንገ“2ዐዐዐ – 28ዐ®3ዐ®ለሰሜን ምዕራብ ኢትየጵÁ
ድገመ˜16ዐዐ – 28ዐ®467ለተለያዩ ሥነ ምህደራƒ
ጃለኔ16ዐዐ – 28ዐ®448ለተለያዩ ሥነ ምህደራƒ
ጓX224ዐ – 263®244ለሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵÁ
ጎረቤL27ዐዐ – 3200301ለሰሜን ሸዋ