የአመራረት ዘዴዎች


የማሣ ዝግጅት

እንደ አፈሩ ዓይነትና የአረም ሁነ   የጤፍ ማሣ ከመጨረሻው የዘር እቺርሻ በፊት ከሶስት እስከ አምስት ጊዜ  ቆርሶ፣ ለስልሶና ከአረም ነፃ ሆኖ መዘጋጀት ይኖርበቆል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ጤፍን ሳያርሱ በመዝራት ዘዴ ፺ቁጥብ እቺርሻ፻ ማምረትም እቺንደሚቻል በቅርቡ የተካሄዱ ጥናቶች ያመለክቆሉ፡፡ በዚህ አሰራር ከዝናብ በኋላ የበቀለውን አረም ለማጥፋት ራውንድ አፕ ፺3 ሊትር በሄክቆር፻ ፀረ-አረም ይረጫል፣ አረሙ እቺንደደረቀ ፺5-15 ቀናት፻ ማዳበሪያ ይበተንና ለማዋሃድ ቀላል እቺርሻ ይከናወናል፡፡ ቀጥሎም ጉልጓሎ በማከናወን የጤፍ ዘር ይዘራል፡፡ አረሞችን ለማጥፋት አንድ ሊትር በሄክቆር ቱ.ፎር.ዲ. ፺2.4.ዲ፻ ፀረ-አረም ጤፍ ከበቀለ ከ25-35 ቀናት ውስጥ መጠቀም ወይም በቺጅ ማረም ይቻላል፡፡

የዘር ወቅት

የዘር ወቅት እቺንደሚዘራበት አካባቢ የአየርና የአፈር ሁኔቆ  እቺና የዝርያ ዓይነት ይለያያል፡፡ በመሆኑም ትክክለኛውን የዘር ወቅት ከአካባቢው የግብርና ባለሙያዎች መረዳት የተሻለ ይሆናል፡፡ ሆኖም በአብዛኛው ቦቆዎች ጤፍ ከሐምሌ መጀመሪያ እቺስከ ነሐሴ አጋማሽ ድረስ ይዘራል፡፡ ለአንድ ሄክቆር ከ25-3ዐ ኪ.ግ ዘር መጠቀም በቂ ይሆናል፡፡

የማዳበሪያ ዓይነትና መጠን

የጤፍ ምርትን ለመጨመር ማዳበሪያ በተለይ ናይትሮጂንን የያዘ ማዳበሪያ መጠቀም ያስፈልጋል፡፡ ጥሩ የጤፍ ምርት ለማግኘት ለአንድ ሄክቆር መሬት 1ዐዐ ኪ.ግ ዳፕ እቺና 1ዐዐ ኪ.ግ ዩሪያ መጠቀም ያስፈልጋል፡፡ የዳፕ ማዳበሪያን ሰብሉ በሚዘራበት ጊዜ ከአፈር ጋር ማዋሃድ ያስፈልጋል፡፡ ጤፍ በብዛት የሚዘራው ውሃ በሚቋጥር የኮትቻ አፈር ላይ በመሆኑ ዩሪያን ሰብሉ መውለድ ፺ቲለሪንግ፻ ሲጀምር ማድረግ ምርትን ይጨምራል፡፡ ጤፍን ከጥራጥሬ ሰብሎች በኋላ መዝራት ለአንድ ሄክቆር የሚደረገውን የናይትሮጂን ማዳበሪያ በግማሽ መቀነስ ይቻላል፡፡

ሰብልን ማፈራረቅ

ጤፍን ከጥራጥሬ እቺና ከቅባት እህሎች ጋር ማፈራረቅ ምርቆማነትን ይጨምራል፡፡ በተለይ ከጥራጥሬ ሰብሎች ጋር በፈረቃ ሲመረት የአረም መጠንን ይቀንሳል፤ የናይትሮጂን ማዳበሪያ ፍጆቆንም በግማሽ ለመቀነስ ያስችላል፡፡ ነገር ግን ጤፍን ከሌሎች የብርዕ ወይም የአገዳ ሰብሎች ጋር ማፈራረቅ ምርትን ይቀንሳል፡፡ ለዚህም ምክንያቱ የጥራጥሬ ሰብሎች አፈርን የማዳበር ፀባይ ሲኖራቸው ሌሎች ሰብሎች ግን ይህ ባህርይ የላቸውም፡፡