የአመራረት ዘዴ


የማሣ ዝግጅት

ጎመንዘር ዘሩ ደቃቃ በመሆኑ ከአፈር ጋር በደንብ እንዲገናኝ የሚዘራበት ማሣ በደንብ መለስለስ ይጠበቅበታል፡፡ በደንብ የለሰለሰ ማሣ ለማዘጋጀት የሚያስፈልገው የእርሻ ድግግሞሽ እንደ አፈሩ ዓይነት ቢለያይም ከዘር በፊት ቢያንስ ሁለት ጊዜ ማሣው መታረስ ይኖርበታ፡፡

      ሠንጠረዥ1. የተሻሻሉ የጎመንዘር ዝርያዎች ባህሪያት

ሰብልዝርያየመድረሻ ቀንምርት ኪ.ግ/ሄየዘይት መጠን %
የአበሻ ጎመንዘርኤስ-67 ቢጫዶዶላ ሆለታ-1157 156 1503030 3020 303040.5 44.1 39.1
የአርጀንቲና ጎመንዘር  ጎመንዘርታወር ፑራ ታወር ሴሌ-3152 148 1451950 1850 200047.9 46.3 45.6