የአየር ሁኔታ
– ለማደግ ምቹ የአየር ጠባይ:- በምሽት ክፍለጊዜ (15°ሴ ) ~ በቀኑ ክፍለጊዜ (30°ሴ)
– ለዕድገት መዛባት የአየር ጠባይ:- ዕድገት ዝግምተኛ ይሆናል፣ ወጣ ያለ የፍሬ አቀማመጥ ይኖራል
–
አፈር
-አፈር:- ጥሩ ውሃ ማስረግና በተፈጥሮአዊ ንጥረነገር የበለጸገ
-የአፈር አሲዳማነት:- pH 6.0 ~ 6.5 በጥቂቱ አሲዳማ
ብርሃን መላመድ
-ብርሃን የመምጠጥ ነጥብ :- በግምት 30,000 lux.
-ብርሃን ማመጣጠን ነጥብ :- 2~3,000 lux.
ማዳበሪያ
– ማዳበሪያ አሰጣጥ:- በምናርስበት ወቅት ማዳበሪያ መደረግ አለበት፡፡ ነገር ግን አብዛኛዎቹ ማዳበሪያዎች በአንድ ጊዜ አፈሩን ሊያራቁቱት ይችላሉ፡፡