የእድገት ሂደት


.

  • የመዝሪያ ወቅት: ከነሃሴ እስከ መስከረም መጀመሪያ
  • የዘር መደብ:50 ካሬ/ 10 ዘር
  • የይፋ የመዝሪያ ወቅት: ከጥቅምት እስከ ህዳር አጋማሽ

አመቺ በሆነ የአየር ሁኔታ ሽንኩርት በመሬት ውስጥ በበጋ እንዲያድግ  እና ለሚመጣው አመት ፍሬ እንዲሰጥ በክረምት መጨረሻ እና በመኸር  ላይ ይዘራል።

.

  • የመዝሪያ ወቅት: ከነሃሴ እስከ መስከረም መጀመሪያ
  • የዘር መደብ:50 ካሬ/ 10 ዘር
  • የይፋ የመዝሪያ ወቅት: ከጥቅምት እስከ ህዳር አጋማሽ
  • አመቺ በሆነ የአየር ሁኔታ ሽንኩርት በመሬት ውስጥ በበጋ እንዲያድግ  እና ለሚመጣው አመት ፍሬ እንዲሰጥ በክረምት መጨረሻ እና በመኸር  ላይ ይዘራል።

በእድገት ወቅት መደበኛ እንክብካቤ ሽንኩርትን በተለይ በእንጩጭነት  ጊዜ ከአረም ነፃ ማድረግን ያጠቃልላል። የሽንኩርት ራስ ከ12 እስከ 18  ሳምንታት በኋላ ማደግ ይጀምራል። ለምግብነት የሚውል ከሆነ የሽንኩርት  ራስ ይሰበሰባል። የሚቀመጡ ከሆነ ግን ቅጠላቸው በተፈጥሮአዊ ሁኔታ  ከሞተና ከደረቀ በኋላ ይሰበሰባሉ። ደረቃማ በሆነ የአየር ሁኔታ በደንብ  እንዲደርቅ በአፈር ላይ ለተወሰኑ ቀናት ይቆያል። አየር በደንብ  በሚያገኝበት እና ቀዝቃዛ በሆነ ቦታ(ለምሳሌ፡ ጥላ) ላይ መቀመጥ  አለበት።

በእድገት ወቅት መደበኛ እንክብካቤ ሽንኩርትን በተለይ በእንጩጭነት  ጊዜ ከአረም ነፃ ማድረግን ያጠቃልላል። የሽንኩርት ራስ ከ12 እስከ 18  ሳምንታት በኋላ ማደግ ይጀምራል። ለምግብነት የሚውል ከሆነ የሽንኩርት  ራስ ይሰበሰባል። የሚቀመጡ ከሆነ ግን ቅጠላቸው በተፈጥሮአዊ ሁኔታ  ከሞተና ከደረቀ በኋላ ይሰበሰባሉ። ደረቃማ በሆነ የአየር ሁኔታ በደንብ  እንዲደርቅ በአፈር ላይ ለተወሰኑ ቀናት ይቆያል። አየር በደንብ  በሚያገኝበት እና ቀዝቃዛ በሆነ ቦታ(ለምሳሌ፡ ጥላ) ላይ መቀመጥ  አለበት።

ለ. መትከል

ከፍተኛ ጥግግት ያላቸው ጥምር ረድፎች በዘር መደብ ላይ

.

በጣም የተለመደው በከፍተኛ ጥግግት የተጣመሩ ረድፎች የአተካከል  ስርዓት ሲሆን ተክሎቹ በ 75 ሚ.ሜ ልዩነት ይተከላሉ። በእያንዳንዱ  ጥንድ መካከል ከ 25 እስከ 30 ሴ.ሜ. ልዩነት አለ።

አዘራዘር

የትኛውም የረድፍ ስፋት ስርዐት ብንጠቀምም ወጥ የሆነ የሽንኩርት ራስ  ለማምረት በእያንዳንዱ ረድፍ ላይ ያሉት ተክሎች መካከል ከ 75-100  ሚ.ሜ ርቀት መኖር አለበት።

ጥልቀት

የተክል ዘር ጥልቀቱ ከ12-15 ሚ.ሜ ሲሆን ጥልቀቱ ከ20 ሚ.ሜ  አይበልጥም። በጣም በጥልቀት የተተከለ ዘር ሰብሉ ልጥፍ የማለት እና  በስርአት አለመብቀል ይታይበታል።

ከፍተኛ ጥግግት ያላቸው ጥምር ረድፎች በዘር መደብ ላይ

በዘ ?

– አዎ፣ በተለይ በከባድ አፈር የውሃ ፍሳሽ ችግር በሚሆንበት ጊዜ

አስፈላጊ ነው።

አዘራዘር  ?

– ከፍተኛ የተክሎች ጥግግት የተሻለ ምርትን ይሰጣል፣ ነገር ግን  የተክሎች ርቀት በሰፋ ቁጥር በሽታን የመከላከል አቅም እና ለገበያ  የሚቀርበውን የሽንኩርት መጠን እና ቅርፅን ሊጎዳ ይችላል። ተመሳሳይ  ቅርፅ እና መጠን ያላቸውን የሽንኩርት ራስ ለማምረት አንድ ወጥ የሆነ  ርቀት ያስፈልጋል።

. ስፈርቶች

ሙቀት

ለሽንኩርት እድገት እና ለሽንኩርት ራስ መፈጠር ጥሩ የአየር ሁኔታ  አስፈላጊ ነው። መካከለኛ ሙቀት (20-30ሴሊ) እና ጥሩ ብርሃን  ለሽንኩርት ራስ  መፈጠር ትልቅ ሚና አላቸው።

ሰብሉ ሙሉ በሙሉ ወደላይ ብቅ እስኪል አፈሩን እርጥብ ሆኖ  እንዲቆይ ማድረግ አለብን። 15 ሚ.ሜ በየአምስት እስከ ሰባት ቀናት  የዘር በቀሌ እንዲበቅል ማመቻቸት ያስፈልጋል።የአፈር እርጥበት  ተመሳሳይ ለሆነ እድገት እና የአፈር መድረቅና መፈረካከስን  ለመከላከል ይጠቅማል። ሽንኩርቱ ሙሉ በሙሉ ወደላይ ብቅ  እስኪል ድረስ አፈሩ እንዳይደርቅ እና እንዳይፈረካከስ መጠበቅ  ይኖርብናል። ከልክ ያለፈ ውሃ ማጠጣት እንጭጭ የሽንኩርት ዘር  በቀሌዎችን ጠርጎ ይወስዳቸዋል።

ትነትከል፟  (መልቺግ)

አፈርን በጥቁር መልቺግ ፕላስቲክ መሸፈን

– መካከለኛ የአፈር ሙቀት

– በክረምት ወቅት በቅዝቃዜ ምክኒያት መድረቅን ይከላከላል

–  የአረም እድገትን ይቀንሳል

– የአፈር እርጥበት ጠብቆ ያቆያል

የመልቺግ አሰራር

. ንኩ    መመ

ሽንኩርት  እየበሰለ  ሲመጣ  እንደየዘር  አይነታቸው  በምርት  እና

በተለያዩ የጥራት መመዘኛዎች የተለያየ አፈፃፀም ያሳያሉ።  እንደየአይነታቸው የሚኖራቸው የመሰንፈጥ ሃይል፣ የስኳር መጠን፣

በሽታ የመከላከል አቅም፣ የዘር ግንድ፣ ድብል አማክል፣ የሽንኩርት ራስ  ቅርፅ እና የሽንኩርት ራስ መጠን ይለያያል።

በዘር መረጣ ላይ እነዚህን ባህሪያቶች ከግምት ማስገባት ይስፈልጋል።  አምራቹ የሽንኩርት ዘር አይነት ተንተርሶ አፈፃፀሙን መገመት ይችላል።

የሽንኩርት ራስ አይነቶች

1.  ጠፍጣፋ ሉል

2.  ሉል

3.  ከፍ ያለ ሉል

4.  ድውሬ

5.  ስፓኒሽ

6. ጠፍጣፋ

7. ወፍራም ጠፍጣፋ

8. ግራኔስ

9. ላይኛ

3.

አኩራች (የሽንኩርት ራስ ማብቀል) ደረጃ የሽንኩርት ራስ ከግንዱ ሁለት  እጥፍ የሆነ ዲያሜትር(ግማዝንግ)ሲኖረው ነው። ሽንኩርት ደረሰ  የሚባለው  ራሱ ጠንካራ ሲሆን እና 80% ቅጠሎቹ ሲረግፉ ነው። ይሄ  ደረጃ ለመድረስ 70 ቀናት ይፈጅበታል። ከስር ያለው ምስል እነዚህን  ደርጃዎች ያሳያል

ሦስተኛው የእውነተኛ ቅጠል ደረጃ (በግራ) እና የሽንኩርት ራስ(ሰባተኛ ወይም ስምንተኛ ቅጠል)

የሽንኩርት ራስ ጥራት ለገብያ የሚቀርቡ ሽንኩርቶችን በምናመርትበት  ጊዜ አስፈላጊ ነገር ነው። ከፍተኛ ጥራትን ለማረጋገጥ ሰው ሰራሽ በሆነ  መንገድ ሽንኩርትን ማከም ያስፈልጋል። ሰው ሰራሽ የሆነ ሽንኩርትን  ማከም ዘዴ አምራቹ በማከም የተሻለ የመቆጣጠር አቅም ይሰጠዋል።  ከመጠን ያለፈ ዝናብ በሚኖርበት እና አመቺ ያልሆነ ደረቅ የሆኑ  ሁኔታዎች ሲፈጠሩ ሰው ሰራሽ የሆነ ሽንኩርትን ማከም ዘዴ አስፈላጊ  ይሆናል።

አኩራች (የሽንኩርት ራስ ማብቀል) ደረጃ የሽንኩርት ራስ ከግንዱ ሁለት  እጥፍ የሆነ ዲያሜትር(ግማዝንግ)ሲኖረው ነው። ሽንኩርት ደረሰ  የሚባለው  ራሱ ጠንካራ ሲሆን እና 80% ቅጠሎቹ ሲረግፉ ነው። ይሄ  ደረጃ ለመድረስ 70 ቀናት ይፈጅበታል።

የሽንኩርት ራስ(ሰባተኛ ወይም ስምንት ቅጠል (ግራ)) እና የበሰለ ቅጠል

.

መስኖን በምን ያህል ጊዜ እንደምናዘወትር እና መቼ እንደምናደርግ  የሚወሰነው በአየር ሁኔታ ቢሆንም ተክሉ እንዲደርቅ ማድረግ  የለብንም። በመጀመሪያዎቹ የሽንኩርት ራስ የእድገት ደረጃዎች ላይ በቂ  ውሃ ካላገኘ ትንንሽ የሆኑ ሽንኩርቶች በብዛት የመገኘት እና ራሱ  ለሁለት መሰንጠቅ ሁኔታ  ይታያል።

ተክሉ እየደረሰ ሲመጣ የመስኖው ድግግሞሽን መቀነስ እና በአንዴ  የምንሰጠው የመስኖ ውሃ መጠንን መጨመር ያስፈልጋል። በዚን ወቅት  ለተክሉ የሚያስፈልገው የውሃ መጠን መደበኛ ዝናብ ውሃን ጨምሮ  300- 400 ሚ.ሜ የመስኖ ውሃ ነው።

.

ሽንኩርትን መሰብሰብ ያለብን እድገታቸው በጣም ከፍተኛ  በሚሆንበት ወቅት ነው። መድረሳቸው የሚታወቀው በእድገት ላይ  ያሉ የሽንኩርት አንገቶችን በመያዝ(በመቆንጠጥ)ነው። ያልደረሱ  የሽንኩርት አንገት ጠንካራ ሲሆን የደረሱ የሽንኩርት አንገት ለስላሳ  እና ያጎነበሰ ነው። የሽንኩርት አንገት ሲጠወልግ እና 80% ቅጠሎቹ  ሲያጎነስ ለመሰብሰብ (ለአዝመራ)ደርሷል ማለት ነው።

የቀደምት ዝሩያዎች በሚቆዩበት ቀናት ይወሰናሉ። በብዛት  አንገታቸው በቶሎ እና በተመሳሳይ ሁኔታ የመሰበር እድላቸው  ከፍተኛ ነው። ሽንኩርቶች ከባድ ዝናብ ከሌለ በዚህ ሁኔታ በመስክ  ላይ እስከ ሳምንት መቆየት ይችላሉ። የበሰሉት ዝርያዎች ለተስማሚ  እድገት ከአንገታቸው በላይ 20-30% የሚሆነው ይሰበራል።  ሽንኩርቶች ወፍራም የሆነ አንገት ስለሚኖራቸው ለተወሰነ አመት  መሰባበር ላይከሰት ይችላል። ይህ ብዙውን ጊዜ የሚያያዘው  መካከለኛ ከሆነ የበጋ አየር ነው። ከላይ የወደቀውን የሽንኩርት  ክፍል ስንት ፐርሰት እንደሆነ መመልከት ብቻ የብስለት ማሳያ  አይደለም፣ ምክንያቱም ጫፎቹ በኃይለኛ ንፋስ ወይም ዝናብ  ሊመታ ስለሚችልና በእርጥበት እጦት ምክኒያት ሊዳከሙ  ይችላሉ።

.

የማድረቅ ጊዜ እንደ የሽንኩርት አይነት እና መጠን ፣ የሙቀት መጠን እና  የአየር ፍሰቶች ሲወሰን ከ 24 እስከ 48 ሰአታት ይለያያል። ዓላማው  ሽንኩርቱን ሙሉ በሙሉ ማከም ሳይሆን ውጫዊውን ቆዳዎች፣  የተጣበቀውን ቆሻሻ እና የተቆረጠውን ጫፍ እና ጅራት ማድረቅ ነው።

.

የሽንኩርት በብዛት የሚስተዋሉ ደንበ፡ወጥነቶች መግለጫ