ሰብል ጥበቃ


በሽታ

የወይን ተክል በሁለት የተያዩ በሽታዎች በተለያየ ወቅት ይጠቃል፡፡ እነሱም ዋግ እ፺ና የዳመና በሽታ  ይባላሉ፡፡ ለእነዚህ በሽታዎች የመከላከያ ዘዴዎች በሰንጠረዥ 3 ተመልክተዋል፡፡

ሠንጠረዥ 3.  የወይን ተክል ዋና ዋና በሽታዎችና የመከላከያ መድሃኒቶች

የበሽታው ዓይነƒየሚጠቃው አካMየመከላከያ ጊዜየርጭት ድግግሞi
ዋግ (ፖውደሪ ሚልዲዩ)  ቅጠል፣ ፍሬ/ ግንÉባይለተን (1 ኪ.ግ/ሄክታ ር በ1ዐዐዐሊትር ውH3-6
የዳመና በሽ፺ (ዳውኒ ሚልዲዩ)ቅጠል/ ፍ_ሪዶሚል 2.5 ኪ.ግ/ሄ በ1ዐዐዐ ሉትር ውH3-7