በሽታ


 

1.  የማሬክ በሽታ

ማሬክ ቫይረስ “ኸረፒስ ቫይረስ” ከሚባሉ ቫይረሶች የሚመድብ ሲሆን በዚህ  ቫይረስ የተለከፉ ጫጩቶች ሊምፎሳይታቸው (በሽታ መከላከያ ህዋሳት) ከፍ  ሲል እንዲሁም ሌሎች በነርቮች እና በውስጣዊ አካል ክፍሎች ላይ እጢ የሚ  ፈጥሩ ገዳይ በሽታዎች (ለምሳሌ የአጥንት በሽታዎች) ተጋላጭ ይሆናሉ።

የኒውካስትል በሽታ

አስከፊ የሆኑ ለሞት የሚዳርጉ የአዕዋፍ (ዶሮዎች፣ ተርኪዎች፣  ዋኖሶች) በሽታዎች ወደ ሰዎች የመተላለፍ አዝማሚያ አሳይተዋል።

የእስያ ዝርያ (በጣም አደገኛ እና አጣዳፊ) የሆኑ ማለትም ከፍተኛ የሆነ  የደም መፍሰስ የሚያሳዩ፣ ተቅማጥ፣ የነርቭ ምልክቶች፣ ፊት ላይ ያለ እብ  ጠት፣ ከመተንፈሻ አካል ጋር የተያያዘ ፈሳሾች፣ እና ኮንጃንክቲቫይቲስ፣  በተለይም በጃፓን ታይተዋል።

ራስ

በተለይ በኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ አነስተኛ የወፍ እርባታ ቤቶች ውስጥ  የራስ ዘር በላነት በሽታ ይስተዋላል። ዶሮዎችን ወደራስ ዘር በላነት እንዲ  ያመሩ የሚያደርጓቸው ምክኒያቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።

•የመቆያ ቤታቸው ሙቀት እጅግ በጣም ከፍ ሲል (ተመጣጣኝ ከሆነው  የሙቀት መጠን በላይ ከፍ ሲል)

•ማጎር – ዶሮዎች በብዛት በሚታጎሩበት ወቅት ተፈጥሮአዊና ተለምዶአዊ  ባህርያቸው ውጪ እንዲሆኑ ያደረጋቸዋል

•ለረጅም ሰዓት በከፍተኛ ብርሃን ውስጥ መቆየት

•በምግባቸው ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ማዕድናት እጥረት