በሽታንና ተባይን እንዴት እንቆጣጠራለን


ሀ. በሽታዎች

የፍሬመበስበስ

ዋና ኬሚካል ይዘቶች

       Calcium Chloride 0.5%

ኬሚካሎቹን  መቼ  መጠቀም አለብን?

    በተክሉ ላይ በሽታው በተከሰተ በመጀመሪያዎቹ ጊዜያት

ምን ያህል ጊዜ ኬሚካሎቹን መጠቀም አለብን?

   በሳምንት ልዩነት ከ2-3 ጊዜ

ምን ያህል ኬሚካል መጠን መጠቀም አለብን?

      በ20 ሊትር መቶ ግራም

ቅጠል አበስባሺ

üዋና ኬሚካል ይዘቶች

    Kasugamycin 4.35%, thiophanate-methyl(wettable powder 45%,

    flowable 35%)

üኬሚካለቹን መቼ መጠቀም አለብን?

በተክሉ ላይ በሽታው እንደተከሰተና እስከ ምርት ለመሰብሰብ ሁለት ቀናት እስኪቀረን ድረስ

üምን ያህል ጊዜ ኬሚካሎቹን መጠቀም አለብን?

     በሳምንት ልዩነት ከ2 እስከ 3 ጊዜ

üምን ያህል ኬሚካል መጠን መጠቀም አለብን?  

  በ20 ሊትር 20 ግራም

አበስብ ስሻጋታ

ዋና ኬሚካል ይዘቶች

    Diethofencarb 25%, thiophanate-methyl 30%

ኬሚካሎቹን መቼ መጠቀም አለብን?

    በተክሉ ላይ በሽታው እንደተከሰተና እስከ ምርት ለመሰብሰብ አምስት ቀናት ሲቀረው

ምን ያህል ጊዜ ኬሚካል መጠቀም አለብን?

     በሳምንት ልዩነት ሶስት ጊዜ

ምን ያህል ኬሚካል መጠን መጠቀም አለብን?  

       በ20 ሊትር 20 ሚሊ ሊትር

ለ. ተባዮች

የጓይ ትል

ዋና ኬሚካል ይዘቶች

    flubendiamide 20%

ኬሚካሎቹን መቼ መጠቀም አለብን?

   በብዛት ሲከሰትና ምርት ከመሰብሰባችን ሁለት ቀናት በፊት

ምን ያህል ጊዜ  ኬሚካል መጠቀም አለብን?

     ሁለት ጊዜ

ምን ያህል የኪሚካል መጠን መጠቀም አለብን?  

   በ20 ሊትር 10 ሚሊ ሊትር

ቅንቅን

ዋና ኬሚካል ይዘቶች

    milbemectin 1%

ኬሚካሎቹን  መቼ መጠቀም አለብን?

    በአንድ ቅጠል ላይ ከ2-3 ተባይ ካገኘን፣ ምርት ከመሰብሰባችን ሶስት ቀናት በፊት

ምን ያህል ጊዜ ኬሚካል መጠቀም አለብን?

    በሳምንት ልዩነት ሶስት ጊዜ

ምን ያህል የኪሜካል መጠን መጠቀም አለብን?  

  በ20 ሊትር 20 ሚሊ ሊትር

ኔማቶድ

ዋና ኬሚካል ይዘቶች

    fosthiazate 30%

ኬሚካሎቹን መቼ መጠቀም አለብን?

       ችግኞችን አጉዘን ከተከልን በሁዋላ

ምን ያህል ጊዜ ኬሚካሎችን መጠቀም አለብን?

    አንድ ጊዜ

ምን ያህል የኬሚካል መጠን መጠቀም አለብን?  

  20 ሊትር በ10 ሚሊ ሊትር

ቅጠል ሰርስር(ሰርሳሪ)

ዋና ኬሚካል ይዘቶች

    methoxyfenozide 6%, spinetoram 4%

ኬሚካሎቹን መቼ መጠቀም አለብን?

       በተክሉ በተከሰተበት በመጀመሪያዎቹ ወቅት፣ ምርት ከመሰብሰባችን ከሁለት ቀናት በፊት

ምን ያህል ጊዜ ኬሚካሎችን መጠቀም አለብን?

      በሳምንት ልዩነት ሶስት ጊዜ

ምን ያህል የኬሚካል መጠን መጠቀም አለብን?    20 ሊትር በ10 ሚሊ ሊትር