Phytophthora blight (ዋግ)
•የኬሚካሎች ዋና አካል
Dimethomorph 8% Dithianon 30%.
•ኬሚካሎች መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ?
ከበሽታው በፊት በ10 ቀናት ክፍተቶች
•ኬሚካሎች ምን ያህል ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላሉ?
ምርት ከመሰብሰቡ በፊት 4 ጊዜ
•ምን ያህል ኬሚካሎች ጥቅም ላይ ይውላሉ?
4 ግራም በ20 ሊትር
Anthracnose
•የኬሚካሎች ዋና አካል
Kasugamycin 4.35% Thiophanate-methyl 45%.
•ኬሚካሎች መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ?
በሽታው በእጽዋት ውስጥ በተከሰተ በመጀመሪያዎቹ 10 ቀናቶች ውስጥ
•ኬሚካሎች ምን ያህል ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላሉ?
ምርት ከመሰብሰቡ በፊት 4 ጊዜ
•ምን ያህል ኬሚካሎች ጥቅም ላይ ይውላሉ? 20 ግራም በ20 ሊትር
ተባይ (ነፍሳት)
Mulberry thrips (እንጆሪ ትሪፕስ)
የግብርና ኬሚካሎች
•የኬሚካሎች ዋና አካል? Dinotefuran 15% Spinosad 10%.
•ኬሚካሎች መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ምርት ከመሰብሰብ በፊት
•ኬሚካሎች ምን ያህል ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ተባዮቹ በተከሰቱ ለመጀመሪያዎቹ 7 ቀናቶች
•ምን ያህል ኬሚካሎች ጥቅም ላይ ይውላሉ? 10 ግራም በ20 ሊትር
Aphid(አፊድ-ቅንቅን)
የግብርና ኬሚካሎች
•የኬሚካሎች ዋና አካል? diazinon 5% thiamethoxam 1%.
•ኬሚካሎች መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ከመተከሉ በፊት በአፈሩ
ላይ ይረጫል
•ኬሚካሎች ምን ያህል ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ከመተከሉ በፊት አንዴ
•ምን ያህል ኬሚካሎች ጥቅም ላይ ይውላሉ? 3ኪግ በ1ሄ