ተስማሚ አካባቢ


የፈረንጅ ሱፍ በበርካታ ሥነ ምህዳራት በተለይም ከ750-2100 ሜትር ከባህር ጠለል በላይ ከፍታ፣ ከ500-1200 ሚሜ. የዝናብ መጠን፣ ከ15-23 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ አማካይ የሙቀት መጠን ባላቸዉ አካባቢዎች፣ እንዲሁም ከ5.2-7.3 የአፈር ኮምጣጤነት (  PHvalue )  ባለዉ ለም፣ ቡናማ እና ጥቁር አፈር ላይ ሊመረት ይችላል፡፡