ተስማሚ አካባቢ


ኑግ የመሬት ከፍታቸው ከ1600-2500 ሜ፣ የዝናብ መጠናቸው ከ500-1000 ሚሜ፣  አማካይ የመኸር ሙቀታቸው ከ15-25 ዲግሪ ሴንቲግሬድ፣ እንዲሁም የአፈራቸው ኮምጣጤነት (PH value ) ከ5.2-7.3 በሆነ በቡናማ እና በጥቁር አፈር አካባቢዎች ሊመረት ይችላል፡፡