ተፈጥሮአዊ ደህንነት ሕይወት ባላቸው ዶሮዎች ገበያ


በኢትዮጵያ የሚገኙ የዶሮ ገበያዎች በአብዛኛው ክፍት ገብያዎች ናቸው።  ክፍት ገበያዎች ከሰው ወደ ዶሮዎች እንዲሁም ከዶሮ ወደ ሰዎ በሽታ እ  ንዲተለለፍ አመቺ ሁኔታ ይፈጥራሉ። ይሄ ደግሞ ብዙ ጊዜ የሚሆነው ከ  ንጽህና ጉድለት ሲሆን ለንጽህና እና ከበሽታ ለመከላከል የሚሆኑ በቂ መ  ሳሪያዎች እና ልብሶች ስለማይኖሩ ነው።

ክፍት ገበያዎች በባህሪያቸው ተፈጥሮአዊ የበሽታ መራቢያ ቦታዎች ተብ  ለው ሊመደቡ የሚችሉ ሲሆን፣ የታመሙ ዶሮዎች ገበያ ላይ ሲቀርቡ  እዚያው ለሚገኙ ዶሮዎች በሽታ ሊያስተላልፉ እንዲሁም ከእርድ በኋላ  ለሰዎች መታመም መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ።

ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጥንቃቄ መመሪያዎች ዶሮዎች በሚሸጡባቸው

ክፍት ገበያዎች ሊተገበሩ ይገባል።

•በጽዳት እና ዲሲንፌክት በማድረግ የግል ንጽህናን መጠበቅ እንደሚቻል  ማሳወቅ እና ግንዛቤ መፍጠር ያስፈልጋል

•ዶሮዎች ከመጓጓዛቸው በፊት ጥሩ የጤና ሁኔታ ላይ መሆናቸውን  ማረጋገጥ ያስፈልጋል

•የቤት ለቤት የዶሮ ሽያጭ ሊከለከል ይገባዋል

•ያልተሸጡ ዶሮዎች የሚገለሉበት አግባብ ሊዘጋጅ ያስፈልጋል

ከል

ዶሮዎች ለግብርና ሲመረጡ አውሬ ሲመጣ በሚያሳዩት ባህርይ (ፈሪ አለ  መሆናቸውን) ብቻ ማየት የራሱ አሉታው ተጽዕኖ አለው። ምክኒያቱም  ሌሎች ከምርታማነት ጋር የተያያዙ ነገሮች ችላ ሊባሉ ይችላሉ። ስለዚህ  አውሬን ለመከላከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ዝግጅቶች ማድረ  ግ ያስፈልጋል።

•ለዶሮዎች የሚሆን መጠለያ በተለይም በጠዋት እና ከመሸ በኋላ  የሚቆዩበት ስፍራ ያስፈልጋቸዋል

•ጫጩቶችን በሰው ሰራሽ መፈልፈያ መፈልፈል እና ማሳደግ

•ጫጩቶች እስኪጎለምሱ እና ራሳቸውን መከላከል እስኪችሉ ድረስ በየጊዜው  መከታተል

•ወጥመድ ማጥመድ ወይም ተከታትሎ ማደን (ለድመት፣ ለውሾች፣ እንዲሁ

ም ለሌሎች አውሬዎች)

•ጫጩቶቹ ከቤት ርቀው ምግብ ፈለጋ እንዳይሄዱ በደንብ መቀለብ