ችግኝ ማፍላት
ዘር መዝራትና መንከባከብ
ሀ) የዘር መበከል ወይም ኢንፌክሽን ይፈትሹ፡፡ ዘሩ ካልታከመ፣ በሰዓት 10% Na3PO4 ያለውን ውህድ ውስጥ ዘሮች መንከር፡፡
ለ) ከመትከሉ በፊት ከ 40-45 ቀናት ውስጥ መዝራት፡፡ በእያንዳንዱ ሕዋስ 1/4 ኢንች ጥልቀት ውስጥ የፓፕሪካ ዘሮችን መዝራት። ልክ ከተዘራ በኋላ ውሃ ማጠጣት እና የአፈርን እርጥበት መጠበቅ ይቀጥሉ፡፡ * የአፈርን እርጥበት በየቀኑ ያረጋግጡ።
ሐ) የተዘራው ዘር መጠን ወደ 2.0 ~ 3.2 ግንዶች በመደበኛነት ይቀየራል። (ግንድ ጥግግት: 6.6 በ m2)
ችግኝ ማፍላት
ችግኝ ማፍያ ሳጥኖች
-የችግኝ አፈር: ከvermiculite ጋር ይደባለቁ (3): perlite(2) : peatmoss(1)
-የችግኝ ሳጥኖቹን አረሞች ያስወግዱ፡፡
-የአፈር pH እና EC: pH5.5 እና 7.5 / EC 1.5 ~ 2.0 dS/m (ካልቸር ውህድ)
-የችግኝ ሣጥኖች ሙቀት: በቀን 25 ዲሴ, በምሽት 23 ~ 25 ዲሴ. የአየር እርጥበት 80%
መደብ መስራት
ለአርሶአደር የመልመጃ መመሪያ!
በመስመር ለመትከል 120-150ሴሜ መደብ ስፋት እና ተክል አተካከል ስፋት 40-50ሴሜ በተቻለ መጠን ሰፊ ማድረግ
ንቅለተከላ
ዋናው ቅጠል ከ2-4 ቅጠሎች ሲታዩ ችግኞቹን ከሳጥኖቹ ነቅሎ ወደ መሬቱ መትከል፡፡ የእድገት ሁኔታን በትክክል መመርመር እና የመትከል ዘዴን መቆጣጠር፡፡