ዕድገት አያያዝ


መከርከም

መከርከምና መንከባከብ

የበርበሬ ተክል የሚከረከመው ወይም የሚገረዝበት ምክንያት፡ –

– በብርሃን አማካኝነት ተክሎቹ ምግባቸውን የሚያዘጋጁበት አቅምን ለመጨመር፣

– ለበሽታ አደጋ መጋለጥን ለመቀነስ(ጠንካራ ተክልን ለማግኘት)፣

– በተክሉ ዙሪያ ጥሩ የሆነ የአየር እንቅስቃሴ እንዲኖር ያደርጋል ይህም ጤነኛ ሆነው እንዲቆዩ ያደርጋል፣

-ከፈንገስና በአፈር ውስጥ ከሚከሰቱ አቸንፍሮች እና የበሽታ ስርጭት ይከላከላል፣

-ተክሉ በቀላሉ እንዲቆምና ውጤቱም ጤናማ ሆኖ እንዲቆይ ያደርገዋል፡፡