ዝርያ


እስካሁን በተደረጉ ጥናቶች ለተለያዩ 12 ለውዝ አብቃይ አካባቢዎች የሚስማሙ ዝርያዎች ከወረር ግብርና ምርምር ማዕከል ተለቀው ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡ ሰንጠረዥ 1 ይመልከቱ፡፡