የተመጣጠነ ንጥረነገር


-ፓፕሪካ በሽታን የሚከላከሉ እና ጤናን የሚያጎለብቱ ንጥረ ምግቦችን     ይይዛል፡፡

– በጣም ያነሰ ካሎሪ እና ቅባት አለው፡፡ 100 ግራም ፍሬዎች 34 ካሎሪዎችን ብቻ ይሰጣሉ፡፡

– ብርቱካናማው ትኩስ ፓፕሪካ የበለፀገ የቫይታሚን-ኤ ምንጭ አለው።

ሰውነትን ከጉዳት ለመጠበቅ ይረዳል፡፡