የዶሮ ዝርያ


ዶሮዎች እንደሚሰጡት ጥቅም እንቁላል ጣይ ዶሮ፣ ለስጋነት የሚውል እና  ጥምር አገልግሎት የሚሰጡ ዶሮዎች ተበለው ይከፈላሉ። በዋናነት እንቁላል  ጣይ ዶሮዎች ለእንቁላል፣ ለስጋነት የሚውሉ ዶሮዎች ለስጋ፣  ጥምር አገልግሎት  የሚሰጡ ዶሮዎች ደግሞ ለእንቁላል እና ለስጋነት ያገለግላሉ። ዶሮዎችን  በምናሳድግ ጊዜ የምንፈልገውን ዝርያ አውቆ ማሳደግ አስፈላጊ ነው።

ዶሮ

1) ሌግሆርን

2)አንዳሉሲያን

የአንዳሉሲያን ዶሮ ዝርያዎች የጆሮ  መዳፋቸው ለስላሳ፣ ነጭ እና የለው  ዝ ቅርጽ ያለው ነው። ጉትዬአቸው  አንድ ወጥ ሆኖ መካከለኛ መጠን ያ  ለው ሲሆን ባለ አምስት ጫፍ ቅርጽ  ያለው ነው።

ው፡ በዓመት ከ160 እስከ  200 ነጭ እንቁላል ይጥላሉ።  ክብደት፡

አውራ ዶሮ፡ 3.2 – 3.6 ኪሎ ግራም  ሴት ዶሮ፡ 2.25 – 2.7 ኪሎ ግራም

3) ሚኖርካ

ጠንካራ የዶሮ ዝርያዎች ቢሆኑም በ  ብርድ ወቅት ጉትዬአቸው ሊጠቁር ይ  ችላል።

ላላ 170 ግራም እስከ 220

ግራም  

አውራ ዶሮ፡ 3.2 – 3.6 ኪሎ ግራም  ሴት ዶሮ፡ 2.25 – 3.2 ኪሎ ግራም

1) ኮቺን

የኮቺን ዶሮ ዝርያዎች ዝግ ያሉ እና የማይተ  ናኮሉ የዶሮ ዝርያዎች ሲሆኑ ለማደግ ረዘም  ያለ ጊዜ ይፈጅባቸዋል። ሰውነታቸው ትልቅ  ሲሆን ትናንሽ እንቁላሎችን በብዛት ይጥላሉ  ለሥጋ የሚሆኑ ዝርያዎች ናቸው።

ክብደት፡

አውራ ዶሮ፡ 4.5 – 5.1 ኪሎ ግራም  ሴት ዶሮ፡ 4.1 – 5 ኪሎ ግራም

2) ብራህማ

ከዶሮ ዝርያዎች ሁሉ ሰውነታቸው ትልቅ  ነው። በባህርያቸው ዝግ ያሉ ናቸው።  ክብደት፡

አውራ ዶሮ፡ 4.55 – 5.45 ኪሎ ግራም  ሴት ዶሮ፡ 3.2 – 4.10 ኪሎ ግራም

1) ሊመ ዶሮ

ለእንቋላል እና ለሥጋ እርባታ የሚሆን  የዶሮ ዝርያ ነው። እድገታቸውን በደንብ  ሲጨርሱ ሥጋቸው ተፈላጊ እና ብዛት ያለ  ው ነው ።

ከ190 እስከ 240 እንቁላል  በዓመት ይጥላሉ።

ክብደት፡

አውራ ዶሮ፡ 3.4 ኪሎ ግራም  ሴት ዶሮ፡ 2.95 ኪሎ ግራም

2) ቀይ ዶሮ

የሮድ ደሴት ቀይ ዶሮ ዝርያዎች ምርታማ የሆኑ የዶሮ ዝርያዎች ሲሆኑ ነ  ጣ ያለ ቡኒ እንቁላል ይጥላሉ።  አውራ ዶሮውች በስርያ ወቅት

ቁጡ እና ተተናኳሽ ሊሆኑ ይችላሉ። እንቁላላቸው፡ እንክብካቤ ከተደረገላ  ቸው 250 እና ከዚያ በላይ ነጣ ያለ  እንቁላል ይጥላሉ።

ክብደት፡አውራ ዶሮ፡ 3.85 ኪሎ ግራም  ሴት ዶሮ፡ 2.95 ኪሎ ግራም