በሽታንና ተባይ መቆጣጠር


በሽታዎች

Phytophthora blight (ዋግ)

የኬሚካሎች ዋና አካል

Dimethomorph 8% Dithianon 30%.

ኬሚካሎች መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ?

ከበሽታው በፊት በ10 ቀናት ክፍተቶች

ኬሚካሎች ምን ያህል ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላሉ?

ምርት ከመሰብሰቡ በፊት 4 ጊዜ

ምን ያህል ኬሚካሎች ጥቅም ላይ ይውላሉ?

4 ግራም በ20 ሊትር

Anthracnose

የኬሚካሎች ዋና አካል

Kasugamycin 4.35% Thiophanate-methyl 45%.

ኬሚካሎች መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ?

በሽታው በእጽዋት ውስጥ በተከሰተ             በመጀመሪያዎቹ 10 ቀናቶች ውስጥ

ኬሚካሎች ምን ያህል ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላሉ?

ምርት ከመሰብሰቡ በፊት 4 ጊዜ

ምን ያህል ኬሚካሎች ጥቅም ላይ ይውላሉ? 20 ግራም በ20 ሊትር

ተባይ (ነፍሳት)

Mulberry thrips (እንጆሪ ትሪፕስ)

የግብርና ኬሚካሎች

የኬሚካሎች ዋና አካል? Dinotefuran 15% Spinosad 10%.

ኬሚካሎች መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ምርት ከመሰብሰብ በፊት

ኬሚካሎች ምን ያህል ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ተባዮቹ በተከሰቱ ለመጀመሪያዎቹ 7 ቀናቶች

ምን ያህል ኬሚካሎች ጥቅም ላይ ይውላሉ? 10 ግራም በ20 ሊትር

Aphid(አፊድ-ቅንቅን)

የግብርና ኬሚካሎች

የኬሚካሎች ዋና አካል? diazinon 5% thiamethoxam 1%.

ኬሚካሎች መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ከመተከሉ በፊት በአፈሩ

ላይ ይረጫል

ኬሚካሎች ምን ያህል ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ከመተከሉ በፊት  አንዴ

ምን ያህል ኬሚካሎች ጥቅም ላይ ይውላሉ? 3ኪግ በ1ሄ