የተሻሻሉ ዝርያዎች


ላለፉት አመት ባጠቃላይ 33 የተሻሻሉ ዝርያዎች ለምርት የተለቀቁ ሲሆን በአሁኑ ወቅት 19 ብቻ በመመረት ላይ ይገኛሉ፡፡ ቀሪዎቹ ግን በተለያዩ ምክንያቶች ብቃቆቸውን ያጡ በመሆናቸው ከምርት ወጥተዋል፡፡