መግቢያ


ለውዝ ወይም ኦቾሎኒ የቅባት ሰብል ሲሆን እንደሌሎቹ ጥራጥሬዎች ሁሉ ናይትሮጂንን በተፈጥሮ የመጠቀም ባሕሪ ስላለው የመሬት ለምነትን ያስፋፋል፡፡ የለውዝ ፍሬ እስከ 5ዐ በመቶ ዘይት፣ 3ዐ በመቶ ፕሮቲንና 2ዐ በመቶ  ሀይል ሰጪ ንጥረ ነገሮችን በመያዙ ጥሩ የምግብ ምንጭ ነው፡፡