የቲማቲም ዝርያዎች በአስተዳደጋቸውና በምርት አሰጣጣቸው የሚለያዩ ከመሆናቸውም በተጨማሪ የገበታና የፋብሪካ ተብለው ይለያሉ፡፡ የፋብሪካ ዝርያዎች ድጋፍ የማይፈልጉ፣ አጫጭር ቁመት ያላቸውና በአጭር ጊዜ ምርት የሚሰጡ ናቸው የፍሬያቸው ቆዳ ወፍራም፣ ጠንካራ፣ አንድወጥ ቀይ መልክና ከፍተኛ ብሪክስ ያላቸው ናቸው፡፡ የገበታ ቲማቲም ደግሞ ክብና ትልቅ ፍሬ፣ ጥሩ ቀይ ቀለምና ጥሩ ጣዕም ያላቸው ሲሆኑ የተክሎቹ አስተዳደግ ረጅም ወይም አጭር ሊሆን ይችላል፡፡ ረጅሞቹ ዓይነቱ ተጨማሪ የእንጨት ድጋፍ የሚፈልጉ ሲሆን ለረጅም ጊዜ ሳያቋርጡ ምርት ይሰጣሉ፡፡
የተሻሻሉ የቲማቲም ዝርያዎች
ዝርÁ | የተከላ ቁመƒ | ምርት ለመስጠት የሚፈጀው ቀናƒ | ፍሬ ቅርê | የፍሬ መጠን (ግ) | ምርት ፺ኩ/ሄ) |
ለፋብሪካና ለገበታ | |||||
መልካሾL | አጭ` | 100-120 | ሾጣ× | 80-70 | 430 |
መልካሳልd | አጭ` | 100-110 | መለስተኛ ሾጣ× | 40-50 | 450 |
ሮማ ቪ ኤõ | አጭ` | 95-100 | ሾጣ× | 50-60 | 400 |
ለገበታ | |||||
ማርግሎw | ረጅU | 100-110 | ክw | 120-140 | 320 |
መኒ ሜከ` | ረጅU | 110-120 | ክw | 50- 65 | 300 |
እሸƒ | ረጅU | 75-80 | ጠፍጠፍ ያK | 130-140 | 394 |
መታደM | መካከለ— | 75 – 90 | ጠፍጠፍ ያK | 90-140 | 345 |
ሔንዝ-1350 | አጭ` | 75 – 90 | ክw | 60-75 | 350 |
ፈጣ” | አጭ` | 75 – 80 | ሞለል ያለ | 110-120 | 454 |
ቢሾL | አጭ` | 85 – 90 | ሞለል ያK | 140-150 | 340 |