Overview


ሳይንሳዊ ስያሜ –  Capsicum annuum L.

በተለምዶ አጠራር – ቺሊ ፔፐር፣ ሆት ፔፐር፣ ስዊት ፔፐር(እንግሊዝኛ)፤ በርበሬ፣ ሚጥሚጣ

(አማርኛ)

የተገኘበት ሀገር – ሜክሲኮ በደቡብ አሜሪካ መካከለኛ ክፈለ አህጉር

በርበሬ ካፕሲየም ከተባለው ዝርያ በሶላናሲያ ቤተሰብ ውስጥ ይመደባል፡፡መካከለኛው ምስራቅ ሜክሲኮ ሚጥሚጣ  ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘባት ሀገር ናት፡፡

በርበሬ ደቡብና ሰሜን አሜሪካ አህጉር መገኛ ምንጩ ነው፡፡ ኮሎምቢያኖች ልውውጥ ካደረጉ  በኋላ በርካታ የበርበሬ ዝርያዎች በአለም ዙሪያ ተሰራጩ፡፡ለምግብነትና ለመድሃኒትነትም ዋሉ፡፡

በርበሬ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በፖርቹጋል ተጓዦች ወደ እሲያ መጣ፡፡

በይበልጥ ህንድ በብዛት በማምረት፣ በመጠቀምና ምርትን ወደ ውጭ በመላክ አንደኛዋ ሀገር    ናት፡፡ ጉንቱር በአንድራፕራዲሽ 30% ያህሉን የበርበሬ ምርት በህንድ አምራች ነው፡፡             

የአንድራፕራዲሽ  ግዛትም 75% የህንድ የበርበሬ ምርት ወደ ውጭ በመላክ አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡