አጠቃላይ እይታ


  • የኮል(ጎመን) ሰብሎች ተዛማጅ አትክልቶች ሲሆኑ በሰናፍጭ ቤተሰብ ውስጥ ይገኛሉ Brassicaceae (የቀድሞው Cruciferae)።
  • ሁሉም የኮል ሰብሎች Brassica oleracea ለተባለው ዝርያ ተፈጥሯዊ ዝርያዎች ናቸው።
  • እነሱም ብሮኮሊ ፣ አበባ ጎመን ፣ ጥቅል ጎመን ፣ ብራሰልስ ቡቃያ
  • (የጥቅል ጎመን ትንሿ)፣ ጎመን ፣ ኮላርደስ እና ኮህራቢ(ጎመን ዝርያዎች) ይገኙበታል።
  • ብሮኮሊ (Brassica oleracea var. Italica) ከዱር ጎመን ከሚበቅሉ የኮል ሰብሎች የመጀመሪያው እንደሆነ ይታመናል።
  • ጭንቅላቱ (ራስ) በአበባ ቡቃያዎች የተዋቀረ ነው።
  • ሁለት ዓይነት ብሮኮሊዎች አሉ ቡቃያ እና ራስ ያላቸው።
  • ቡቃያ ብሮኮሊ ለረጅም ጊዜ በቅጠሎች ዘንጎች ውስጥ ትናንሽ
  • ቡቃያዎችን በማብቀል ይፈጠራል፣ ራስ ብሮኮሊ በአንጻራዊ ሁኔታ
  • በአጭር ጊዜ በትልቅ ማዕከላዊ ራስ በማብቀል ይፈጠራል፡፡