Spices

ነጭ ሽንኩርት

ሳይንሳዊ ስያሜ፡(Allium sativum L.) በተለምዶ አጠራር፡ጋርሊክ(እንግሊዝኛ)፣ ነጭ ሽንኩርት(አማርኛ)

በርበሬ

ሳይንሳዊ ስያሜ - Capsicum annuum L. በተለምዶ አጠራር - ቺሊ ፔፐር፣ ሆት ፔፐር፣ ስዊት ፔፐር(እንግሊዝኛ)፤ በርበሬ፣ ሚጥሚጣ

ፓፕሪካ (የፈረንጅ ቃሪያ)

ሳይንሳዊ ስያሜ፡ - Capsicum annuum L. እንግሊዝኛ ስያሜ፡ - ስዊት ፔፐር፣ቤል ፔፐር፣ ፓፕሪካ