ተስማሚ የስንዴ ዝርያዎች መምረጥ


በሃገራችን የግብርና ምርምር ሥርዓት ከተጀመረ በኋላ 99 የዳቦ፣ 42 የዱረም ፣ 10 ትሪቲካል፣ እና 3 የኢመር ስንዴ ዝርያዎች በተለያዩ ጊዚያት ለአርሶ አደሩ ጥቅም ተለቀዋል፡፡ ከነዚህም ውስጥ በስፋት በመመረት ላይ የሚገኙትና የዳቦና የዱረም ዝርያወች በቅርብ ዓመታት የተለቀቁት ዝርያዎች ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ተካተዋል፡፡

ተስማሚ የሰንዴ ዝርያ ለመምረጥ ቀድሞ ሊታወቁ የሚገቡ መረጃዎች የአካባቢው የዝናብ ሁኔታ በመጠን እና ዝናብ የሚጀምርበትና የሚቆምበት ጊዜ መታወቅ አለበት፡፡ የአካባቢው ስነ ምህዳርና ከባህር ጠለል በላይ ያለው ከፍታም መታወቅ አለበት፡፡ እነዚህን መረጃዎች መሰረት በማድረግ ካሉት የቅርብ ጊዜ ዝርያዎች መምረጥና የዘር ምንጭ ማፈላለግ ተገቢ ይሆናል፡፡  ለዚህ ደግሞ በአካባቢው የሚገኙ የምርምር ማዕከላት በሰርቶ ማሳያ ሙከራ ካረጋገጡት የዝርያ ዝርዝር ውስጥ መጠቀም የተሻለ ይሆናል፡፡

ሠንጠረዥ 1፡ የዳቦ ስንዴ ዝርያዎች

 የዝርያው ስምየተለቀቀበት ዘመን (እ.አ.አ)መድረሻ ቀናትየዝናብ መጠን (ሚ.ሜ)ተስማሚ ከፍታ (ሜ)ተስማሚ ስነምህዳርምርታማነት (ኩ/ሄክታር)
1ለኩ2021124-134700 በላይ2353-2763ወይናደጋ፣ ደጋ45-60.1
2ሻቂ2021127700-12002200-2400ደጋ45-70
3አባይ2021107500-8001600-2200ቆላ፣ ወይናደጋ42-60
4ሃጫሉ2020143750-15002000-2500ደጋ52.9-63.7
5አዲት 120201281200-16002220-2800ደጋና ወይና ድጋ53.8
6ቦሩ2020128700-11001900-2780ደጋና ወይና ድጋ52-70
7ነፃነት2020124900-21002000-2800ደጋና ወይና ድጋ29.36
8አዶላ 12020103792-11261600-2100ቆላ27-38
9ዱርሳ2020100500-8001600-2100ቆላ፣ ወይናደጋ51-62
10ጀጀቦ2017139-150900 በላይ2300-2900ደጋ63-75
11ጃለኔ2017109-117650 በላይ1790-2200ምስራቅና ምዕረብ ሀረርጌ45
12ፈንታሌ 2201781450-750300-1200መስኖ50-60
13አሚባራ 2201779450-750300-1200መስኖ45-55
14ለሙ2016140800-11002200 በላይደጋ55-65
15ዋኔ2016125700-10002100-2700ወይናደጋ፣ ደጋ50-60
16ኪንግ በርድ201590-95500-8501500-2200ቆላ፣ ወይናደጋ40-45
17ፈንታሌ201585-88450-700300-800አፋር አከባቢ45-57
18አሚባራ201582-88450-700300-800አፋር አከባቢ45-51
19ቡሉቅ2015125-130900 በላይ2300-2700ሻምቦ፤አርጆ፤ጊዶ እና60-65
20ሊበን2015122-125900 በላይ2300-2500ሻምቦ፤አርጆ፤ጊዶ እና55-65
21ኦቦራ2015144750-15002000-2400ደጋ46.8-63.1
22ዳምበል2015142750-15002000-2400ደጋ56.3-63.7
23ቢቃ201595450-11041600-2200ዝናብ አጠር35-50
24ሳናቴ2014141750-15002300-2600ደጋ34-67
25ማንዱዮ2014139750-15002200-2006ወይናደጋ፣ ደጋ49.5-58.6
26ሆንቆሎ2014102750-12002200-2850ደጋ35-63
28ጀፈርሰን2012905001200-1900ቆላ20-30
29ሁሉቃ2012133500-8002200-2600ወይናደጋ፣ ደጋ44-70
30ህዳሴ2012121500-8002200-2600ወይናደጋ፣ ደጋ45-70
31ኦጎልቾ2012102400-5001600-2100ቆላ፣ ወይናደጋ33-50
32ጋምቦ201190-145በመስኖ፣ በዝግናብ650-2400መስኖ37-55
33ሾሬማ2011105-150600-9001900-2600ወይናደጋ፣ ደጋ44-63
34ሆገና2011121-170800-12002200-2900ወይናደጋ፣ ደጋ64-60
35ደንደአ2010110-145>6002000-2600ወይናደጋ፣ ደጋ35-55
36ቀቀባ201090-120500-8001500-2200ቆላ፣ ወይናደጋ33-52
ሠንጠረዥ 1፡ የዳቦ ስንዴ ዝርያዎች

ሠንጠረዥ 2፡የዱረምስንዴዝርያዎች

1የዝርያው ስምየተለቀቀበት ዘመን (እ.አ.አ)መድረሻ ቀናትየዝናብ መጠን (ሚ.ሜ)ተስማሚ ከፍታ (ሜ)ተስማሚ ስነምህዳርምርታማነት (ኩ/ሄክታር)
1ቡላላ2017119750-15002000-2500ደጋ48.2-55.3
2አለምጤና2017105-108700-10001700-2100 ቆላ እርጥበት አጠር አከባቢ55-60
3ተስፋዮ2017115-1251000-13001800-2800ከፍተኛ የእርጥበት አጠር አከባቢ65-70
4ውቤት201787-131450-7502200-2700ሰሜን ትግራይ እና ተመሳሳይ28.8-45.8
5ሪግአት2017115-130450-7502200-2700ሰሜን ትግራይ እና ተመሳሳይ27.8-53.1
6ኡቱባ2015105-108700-10001800-2700ደጋ  ፤ወይናደጋ40-45
7ሙኪዬ2012111700-10001800-2700ደጋ  ፤ወይናደጋ40-56
8ማንጉዶ2012117700-10001800-2700ደጋ  ፤ወይናደጋ43-50
9ዲሬ2012134750-15002300-2600ደጋ48.6-51.6
10ፍላቂት2007140 900-1200  21.5
11ኤብሳ2006131750-1000  68
12ማለፊያ2005139900-1200  27.12
13ኮካቴ2005110-120>700  30-50
14በከልቻ2005133750-1000  67
15ኤጀርሳ2005134750-1000  62
16ሰላም2004207-135>700  22-36
17መታያ2004113-139>600  21-35
18ሞሶቦ2004102-132>700  20-40
19መገናኛ200499-128>700  20-40
20ኢለኒ2004135750-1000  35-55
21ዶዳ2004137750-1000  38-53
22ኡዴ2002111-132   35
23የረር2002109-134   37
ሠንጠረዥ 2፡ የዱረም ስንዴ ዝርያዎች